ከ«ዋና ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 9፦
በመይ 5 ቀን 2007 እ.ኤ.አ. በፕረዝዳንታዊ ዘመቻ ለአንድ ክርስቲያን ዩኒቨርሲቴ በዩናይተድ ስቴትስ, ዕጩው ሚት ሮምኒ (የማሳቹሰትስ ከንቲባ) ትዳርንና ቤተሠብን ሲያከብር, ትዳርን የማይወዱትን ሰዎች ደግሞ ሲወቅስ, እንዲህ አለ:-
:'በዚህ አይነት ሀሣብ አውሮፓ ከአሜሪካ እንደሚበልጥ ይመስላል:: ለምሳሌ በፈረንሳይ አሁን ትዳር ብዙ ግዜ ለ7 አመት ዘመን ብቻ እንደሚዋዋል, ዘመኑም ሲያልቅ 2ቱ ወገኖች ሊፈቱ የሚችሉበት ውል እንደሚደረግ ተነግሬያለሁ:: ከቀድሞው አውሮጳ ይልቅ እንዴት ግልብና ጉድ ነው'::
ሆኖም ፈረንሳያውያን መቸም ትዳርን ለ7 አመት ብቻ እንደሚዋዋሉ የሚለውንየሚለው ክስ በአሜሪካ ጋዜጣዎች ተጠይቋል; የሮምኒ ዘመቻ ስለዚሁ ክስ ገና ምንም ማስረጃ አልሰጠም::[http://en.wikipedia.org/wiki/Mitt_Romney#Campaign_for_United_States_President.2C_2008_election]